ወይዘሮ አበበች ሽመል ወንድ ልጃቸው የተሻለ ክፍያ ያለው ሥራ ለማግኘት በሚል ወደ ደቡብ ምስራቅ የኤስያዋ ሀገር ሚያንማር ሲጓዝ ያልገመተው የወንጀል ተግባር ውስጥ ይገባል የሚል ግምት አልነበራቸውም። የአካሄዱ ...
አስመራ በትናንትናው ዕለት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሃሰን ሼይክ ሞሃሙድ፤ የግብጽ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲና የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የተሳተፉበትን አፈወርቂ የተሳተፉበትን የሦስትዮሽ ...
Share on Facebook Share on Twitter Share on Google+ Pinterest ...
ሰሜን ሸዋ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር በምንጃር እና በረኸት ወረዳዎች በእያንዳንዳቸው ለአራት ቀናት ውጊያ ላይ ናቸው። ...
ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሊቀመንበርነት የሚመሩት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቡድን ዛሬ እንዳስታወቀው መስከረም 24 ቀን 2017 ዓመተምህረት ባደረገው የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ህወሓትን ወክለው ...
ባለፈዉ ሳምንት ጄኔራል አብዱልፈታሕ አል ቡርሐን የሚመሩት የሱዳን መከላከያ ጦር ርዕሰ ከተማ ካርቱም ዉስጥ በከፈተዉ ጥቃት የፈጥኖ ደራሽ ጦር ይቆጣጠራቸዉ የነበሩ ሥልታዊ አካባቢዎችን መልሶ መቆጣጠሩን ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ 5 ቀበሌዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ የመሬት መንሸራተት አደጋ መከሰቱ ተገልጿል። በወረዳው ቲማ፣ ደሊ፣ ሻንዳ፣ ኦክሊና ቦቶሪ ...
ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በርእሠ ብሔርነት ያለገሉት የሀገሪቱ የመጀመርያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሳኅለ ወርቅ ዘውዴ በርእሠ ብሔር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተተክተዋል ። የርእሠ ብሔር ሥጣንና ተግባራት ምንድን ናቸው?… ...
መንግሥት ከዚህ በፊት በተለያዩ አገራት ለችግር የተዳረጉ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ቀዳሚ ትኩረቱን እዚህ ላይ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዚያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ...
ካለፈው ሐሙስ ጀምሮ በአማራ ክልል አብዛኛው አካባቢዎች የመጓጓዣ አገልግሎት በመቋረጡ ኅብረተሰቡ ለተለያዩ እንግልቶች መዳረጉን ገልጧል ። በተለያዩ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ አስተያየት ሰጪዎች ለዶይቸ ቬለ ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚያነሷቸው ቅሬታዎች አሁንም ምላሽ አለማግኘታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡ በተለይም በክልሉ ሃድያ ዞን ደሞዝ በወቅቱ አይከፈልም ቢከፈልም ...
Share on Facebook Share on Twitter Share on Google+ Pinterest ...