ከ1990 ወዲህ የተወለዱ ወጣቶች ለምን በኩባንያዎች ያላቸው ተፈላጊነት ቀነሰ? በቅርቡ ኢንተሊጀንት የተሰኘ ዓለም አቀፍ የትምህርት እና ስራ አማካሪ ተቋም ባወጣው ሪፖርት ይህ ትውልድ ከዚህ በፊት ...
ከሰሞኑ መሪው የተገደለበት የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሀማስ ከጋዛ ውጭ ከሚገኙ አባላቶቹ አዲስ መሪ ለመሾም እየመከረ እንደሚገኝ ተነገረ። የቡድኑ መሪ ያህያ ሲንዋር ከእስራኤል ጦር ጋር በነበረ የተኩስ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 9 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር እየሸጠ ...
የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ቡድን በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያን ኔታንያሁ መኖሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸመቱ ተሰምቷል። የድሮን ጥቃቱ በሰሜን ቴል-አቪቭ ኬሳሪያ አካባቢ የሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ...
ፌስቡክን ጨምሮ የዋትስ አፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ገንዘብ ያላግባብ አባክነዋል ያላቸውን ሰራተኞች ከስራ አሰናብቷል፡፡ ኩባንያው ለሰራተኞቹ ዕለታዊ በጀት ያለው ሲሆን 25 ዶላር ...
ጠቅላይ ሚንስትሩ የጦርነቱን ቀጠይነት አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር የሀማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ግድያ በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ለማስቆም ይረዳል በሚል የተያዘውን ተስፋ ውሀ ...
የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢንዛይድ አልናህያን በመጪው ሳምንት ሰኞ በሩስያ ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑ ተሰምቷል። ፕሬዝዳንቱ በጉብኝታቸው ቀጣዩ ቀን ከሚጀመረው የብሪክስ አባል ...
237 አመታት እድሜ ያለው የአሜሪካ ህገ መንግስት ቅጅ በጨረታ በዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር መሸጡን ቢቢሲ ዘግቧል። ቅጅው በካሊፎርንያ በሚገኘ ታሪካ ህንጻ ውስጥ ባለ አሮጌ መዝገብ ቤት መደርደሪያ ላይ ...
የፍትህ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙትን አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሸሙት። ወ/ሮ ...
ከ2017 ጀምሮ የሃማስ የጋዛ መሪ ሆኖ ሲያገልግል የቆየው ያህያ ሲንዋር በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት በሽብርተኞች ዝርዝር ውስጥ ቢገባም ፍልስጤማውያን ግን አይበገሬ ጀግናቸው አድርገው ...
ሩሲያ የያርስ ባለስቲክ ሚሳይል የታጠቀውን ከሞስኮ በስተሰሜን ምዕራብ የሚገኘውን የኑክሌር ኃይሏን የውጊያ ዝግጁነት መሞከሯን ሮይተርስ የሩሲያን መገናኛ ብዙኻን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ቴል አቪቭ ለአመታት ስትፈልገው የነበረው ያህያ ሲንዋር የተገደለው እንደነ መሀመድ ዴይፍ የተጠና እና ኮማንዶዎች የተሳተፉበት ዘመቻ ተደርጎ ሳይሆን በድንገት መሆኑን ...