ዛሬ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ/ም የካቢኔ ሹመቶችን ይፋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የፍትሕ ሚኒስትር የነበሩትን ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገው ...
U.S. President Joe Biden on Friday urged NATO allies to keep backing Kyiv in its war against Russia “until Ukraine wins a ...
ጥቂት ሳምንታት በቀሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ሕገ ወጥ ስደተኞች እና የደኅንነት ጉዳይ አብይ ትኩረት ሆኖ ቀጥሏል። የአሜሪካ ድምጿ የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዘጋቢ ...
መሪውን ያህያ ሲንዋርን በመግደል በሐማስ ላይ ከባድ ጉዳት ያደረሰችው እስራኤል ታጣቂውን ቡድን ለመደምሰስ ላለፈው አንድ ዓመት የያዘችውን ጥቃት ዛሬ አርብም ገፍታበታለች። የያህያ ሲንዋርን መገደል ...
ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ የሀገሪቱ ፓርላማ በሙስና እና የብሄረሰብ ግጭት በመቀስቀስ የከሰሳቸውን ምክትል ፕሬዚደንቱን ሪጋቲ ጋቻጉዋን በከፍተኛ ድምጽ ከሥልጣን ካባረራቸው በጥቂት ሰዓታት ተከትሎ የአገር ...
ዩክሬይን ከሩሲያ አስለቅቃ ከተቆጣጠረቻት ከሰሜን ምስራቃዊዋ የካርኪቭ ከተማ በብዙ ሺዎች የተቆጠሩ ነዋሪዎችን በማስወጣት ላይ መሆኗን ዛሬ ዓርብ ገለጸች። ዩክሬይን ሩሲያ ወረራውን ከከፈተችባት ...
በተቃረበው ምርጫ ዋዜማ በጀርመን የመሰናበቻ ጉብኝት የጀመሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሀገሮች ከሩሲያ ጋር ጦርነት ላይ ያለችውን ዩክሬይንን መርዳታቸውን መቀጠል እንዳለባቸው አሳሰቡ። ...