ወይዘሮ አበበች ሽመል ወንድ ልጃቸው የተሻለ ክፍያ ያለው ሥራ ለማግኘት በሚል ወደ ደቡብ ምስራቅ የኤስያዋ ሀገር ሚያንማር ሲጓዝ ያልገመተው የወንጀል ተግባር ውስጥ ይገባል የሚል ግምት አልነበራቸውም። የአካሄዱ ...
የዶላር መሸጫ ከ8 ብር በላይ ቀነሰ (በአንድ ቀን)! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 282 ሚሊየን ዶላር ደልድሎ ደንበኞች የወሰዱት 28% (79 ሚሊየን ዶላር ብቻ) ነው። ለዚህ ምክንያት ከሆኑት መካከል የውጪ ምንዛሬ መዋዠቅ ጉዳይ ነው ...
ሰኞ ዕለት በቀረበ መዝገብ አንዲት ሴት በአውሮፓውያኑ 2004 ገና የ19 ዓመት ታዳጊ ሳለች ዲዲ ሆቴል ውስጥ ደፍሮኛል ስትል ከሳለች። ...
በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ዋና ከተማ በሆነችው ወልዲያ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ለሰዓታት የዘለቀ “ከባድ” የተኩስ ልውውጥ መደረጉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።… ...
መንግሥት የዜጎችን መብት እንዲያከብርና ማኅበረሰቡ«መሠረታዊ በሆነ መልኩ ከሚያናጋ በልማት ሽፋን የሚተገበር” ካሉት “ደባ” እንዲታቀብ ያሳሰቡት ፓርቲዎቹ የፈረሳው ሰለባ የሆነው ነዋሪ ድርጊቱን በሰላማዊ ...
በርካታ ስደተኞች አደገኛ የሚባለውን የውቅያኖስ ጉዞ አድርገው ወደ አውሮፓ ይገባል። ይህ አስፈሪ መንገድ በምዕራብ አፍሪካ እና በስፔን ካናሪ ደሴቶች መካከል ያለ ነው። ብዙዎች እንደወጡ በቀሩበት በዚህ ምሥጢራዊ ...
በቺካጎ ማራቶን ኬንያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም ድል ሲቀዳጁ በሴቶች ፉክክር በኢትዮጵያ ተይዞ የነበረው የዓለም ክብረወሰን ተሰብሯል ።ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቤርሊን ማራቶን ከሁለት ሳምንት በፊት ...
ኢሰመኮና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያሉት «የዘፈቀደና የጅምላ» ያሏቸው እስሮች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ክልል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች ...
ዛሬ ጠዋት ከባሕር ዳር ቅርብ ርቀት የድሮን እና የሄሌኮፍተር ጥቃት ተፈጽሟል። ብልጽግና የሕዝብ ተቋማትን እያወደመ ይገኛል። ጠዋት 2:30 ጀምሮ ሰሜን ጎጃም ደቡብ አቸፈር እና ሰሜን ሜጫ ወረዳ ላይ በተፈጸሙ የአየር ...
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለምን ትጠሉታላችሁ እንጅ ታከብሩታላችሁ? ማሳደጃ፣ ማጥቂያ፣ ለይቶ መምቻችሁን እናከብረዋለን እያላችሁ ነው? መንገድ ላይ ቀምታችሁ የምትረግጡትን እንዴት ታከብሩታላችሁ? በርካታ አገራት ...
በአማራ ክልል በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት አንድ ዓመት አልፎታል። ይህም ቀውስ በክልሉ ሕዝብ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንዳሳደረ እየተነገረ ነው። ሞቅ እና ...
አትሌቷ ይህንን ክብረ ወሰን ያሻሸለችው እሁድ፥ጥቅምት 3/ 2017 ዓ.ም በቺካጎ በተደረገ የማራቶን ውድድር ነው። ...