ኢሰመኮና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያሉት «የዘፈቀደና የጅምላ» ያሏቸው እስሮች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ...
የዶላር መሸጫ ከ8 ብር በላይ ቀነሰ (በአንድ ቀን)! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 282 ሚሊየን ዶላር ደልድሎ ደንበኞች የወሰዱት 28% (79 ሚሊየን ዶላር ብቻ) ነው። ለዚህ ...
ሰኞ ዕለት በቀረበ መዝገብ አንዲት ሴት በአውሮፓውያኑ 2004 ገና የ19 ዓመት ታዳጊ ሳለች ዲዲ ሆቴል ውስጥ ደፍሮኛል ስትል ከሳለች። ...
በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ዋና ከተማ በሆነችው ወልዲያ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ለሰዓታት የዘለቀ “ከባድ” የተኩስ ...
በርካታ ስደተኞች አደገኛ የሚባለውን የውቅያኖስ ጉዞ አድርገው ወደ አውሮፓ ይገባል። ይህ አስፈሪ መንገድ በምዕራብ አፍሪካ እና በስፔን ካናሪ ደሴቶች መካከል ...
ወይዘሮ አበበች ሽመል ወንድ ልጃቸው የተሻለ ክፍያ ያለው ሥራ ለማግኘት በሚል ወደ ደቡብ ምስራቅ የኤስያዋ ሀገር ሚያንማር ሲጓዝ ያልገመተው የወንጀል ተግባር ...
መንግሥት የዜጎችን መብት እንዲያከብርና ማኅበረሰቡ«መሠረታዊ በሆነ መልኩ ከሚያናጋ በልማት ሽፋን የሚተገበር” ካሉት “ደባ” እንዲታቀብ ያሳሰቡት ...
ዛሬ ጠዋት ከባሕር ዳር ቅርብ ርቀት የድሮን እና የሄሌኮፍተር ጥቃት ተፈጽሟል። ብልጽግና የሕዝብ ተቋማትን እያወደመ ይገኛል። ጠዋት 2:30 ጀምሮ ሰሜን ጎጃም ...
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለምን ትጠሉታላችሁ እንጅ ታከብሩታላችሁ? ማሳደጃ፣ ማጥቂያ፣ ለይቶ መምቻችሁን እናከብረዋለን እያላችሁ ነው? መንገድ ላይ ቀምታችሁ ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን በአብላጫ ድምፅ በበላይነት የተቆጣጠረው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለሁለት ከፍለው እየተወዛገቡ ያሉትን ...
የሕንዱ አየር አውሮፕላን በአውሮፓውያኑ 1968 ነው 102 ሰዎች አሳፍሮ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ሂማሊያን ተራራ ላይ የተከሰከሰው። ...
በአማራ ክልል በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት አንድ ዓመት አልፎታል። ይህም ቀውስ በክልሉ ሕዝብ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ...