ከ1990 ወዲህ የተወለዱ ወጣቶች ለምን በኩባንያዎች ያላቸው ተፈላጊነት ቀነሰ? በቅርቡ ኢንተሊጀንት የተሰኘ ዓለም አቀፍ የትምህርት እና ስራ አማካሪ ተቋም ባወጣው ሪፖርት ይህ ትውልድ ከዚህ በፊት ...
ከሰሞኑ መሪው የተገደለበት የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሀማስ ከጋዛ ውጭ ከሚገኙ አባላቶቹ አዲስ መሪ ለመሾም እየመከረ እንደሚገኝ ተነገረ። የቡድኑ መሪ ያህያ ሲንዋር ከእስራኤል ጦር ጋር በነበረ የተኩስ ...
የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ቡድን በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያን ኔታንያሁ መኖሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸመቱ ተሰምቷል። የድሮን ጥቃቱ በሰሜን ቴል-አቪቭ ኬሳሪያ አካባቢ የሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ...
ፌስቡክን ጨምሮ የዋትስ አፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ገንዘብ ያላግባብ አባክነዋል ያላቸውን ሰራተኞች ከስራ አሰናብቷል፡፡ ኩባንያው ለሰራተኞቹ ዕለታዊ በጀት ያለው ሲሆን 25 ዶላር ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 9 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር እየሸጠ ...
ጠቅላይ ሚንስትሩ የጦርነቱን ቀጠይነት አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር የሀማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ግድያ በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ለማስቆም ይረዳል በሚል የተያዘውን ተስፋ ውሀ ...
ለአመታት በአውሮፕላን ቴክኖሎጂዎች ፣ የመጫን አቅም እና ሌሎችንም ማሻሻያዎች በማድረግ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ለማስተዋወቅ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የዘርፉ ዋነኛ ተዋናይ የሆኑትን የኤርባስ እና ቦይንግን የገበያ ድርሻ ለመቀራመት አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ነው፡፡ ...
የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢንዛይድ አልናህያን በመጪው ሳምንት ሰኞ በሩስያ ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑ ተሰምቷል። ፕሬዝዳንቱ በጉብኝታቸው ቀጣዩ ቀን ከሚጀመረው የብሪክስ አባል ...
የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ቴል አቪቭ ለአመታት ስትፈልገው የነበረው ያህያ ሲንዋር የተገደለው እንደነ መሀመድ ዴይፍ የተጠና እና ኮማንዶዎች የተሳተፉበት ዘመቻ ተደርጎ ሳይሆን በድንገት መሆኑን ...
ከ2017 ጀምሮ የሃማስ የጋዛ መሪ ሆኖ ሲያገልግል የቆየው ያህያ ሲንዋር በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት በሽብርተኞች ዝርዝር ውስጥ ቢገባም ፍልስጤማውያን ግን አይበገሬ ጀግናቸው አድርገው ...