ወይዘሮ አበበች ሽመል ወንድ ልጃቸው የተሻለ ክፍያ ያለው ሥራ ለማግኘት በሚል ወደ ደቡብ ምስራቅ የኤስያዋ ሀገር ሚያንማር ሲጓዝ ያልገመተው የወንጀል ተግባር ውስጥ ይገባል የሚል ግምት አልነበራቸውም። የአካሄዱ ...
አስመራ በትናንትናው ዕለት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሃሰን ሼይክ ሞሃሙድ፤ የግብጽ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲና የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የተሳተፉበትን አፈወርቂ የተሳተፉበትን የሦስትዮሽ ...
በ 2016 ዓ.ም የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና የዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላላመጡ በመቶ ሺዎችለሚቆጠሩ ተማሪዎች መንግስት ከወዲሁ መፍትሄ ካላመጣ ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ ሊፈጠር እንደሚችል ባለሞያዎች ...
Share on Facebook Share on Twitter Share on Google+ Pinterest ...
ሰሜን ሸዋ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር በምንጃር እና በረኸት ወረዳዎች በእያንዳንዳቸው ለአራት ቀናት ውጊያ ላይ ናቸው። ...
ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሊቀመንበርነት የሚመሩት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቡድን ዛሬ እንዳስታወቀው መስከረም 24 ቀን 2017 ዓመተምህረት ባደረገው የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ህወሓትን ወክለው ...
ባለፈዉ ሳምንት ጄኔራል አብዱልፈታሕ አል ቡርሐን የሚመሩት የሱዳን መከላከያ ጦር ርዕሰ ከተማ ካርቱም ዉስጥ በከፈተዉ ጥቃት የፈጥኖ ደራሽ ጦር ይቆጣጠራቸዉ የነበሩ ሥልታዊ አካባቢዎችን መልሶ መቆጣጠሩን ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ 5 ቀበሌዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ የመሬት መንሸራተት አደጋ መከሰቱ ተገልጿል። በወረዳው ቲማ፣ ደሊ፣ ሻንዳ፣ ኦክሊና ቦቶሪ ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚያነሷቸው ቅሬታዎች አሁንም ምላሽ አለማግኘታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡ በተለይም በክልሉ ሃድያ ዞን ደሞዝ በወቅቱ አይከፈልም ቢከፈልም ...
ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ...
ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት እስራኤል በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ላይ በፈጸመችው ከባድ ጥቃት የተገደሉትን የሄዝቦላህ መሪ ሐሳን ናስራላህ ተተኪ መገለደላቸውን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።… ...
Share on Facebook Share on Twitter Share on Google+ Pinterest ...