搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
房地产
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 30 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
按时间排序
按相关度排序
Amharic News & Opinion
3 天
ምያንማር ውስጥ ለችግር የተጋለጡት ኢትዮጵያውያን
ወይዘሮ አበበች ሽመል ወንድ ልጃቸው የተሻለ ክፍያ ያለው ሥራ ለማግኘት በሚል ወደ ደቡብ ምስራቅ የኤስያዋ ሀገር ሚያንማር ሲጓዝ ያልገመተው የወንጀል ተግባር ውስጥ ይገባል የሚል ግምት አልነበራቸውም። የአካሄዱ ...
Amharic News & Opinion
4 天
አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ ታዳጊዎች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ...
ሰኞ ዕለት በቀረበ መዝገብ አንዲት ሴት በአውሮፓውያኑ 2004 ገና የ19 ዓመት ታዳጊ ሳለች ዲዲ ሆቴል ውስጥ ደፍሮኛል ስትል ከሳለች። ...
Amharic News & Opinion
4 天
የዶላር መሸጫ በአንድ ቀን ከ8 ብር በላይ ቀነሰ
የዶላር መሸጫ ከ8 ብር በላይ ቀነሰ (በአንድ ቀን)! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 282 ሚሊየን ዶላር ደልድሎ ደንበኞች የወሰዱት 28% (79 ሚሊየን ዶላር ብቻ) ነው። ለዚህ ምክንያት ከሆኑት መካከል የውጪ ምንዛሬ መዋዠቅ ጉዳይ ነው ...
Amharic News & Opinion
4 天
“አውሮፓ መግባት፤ ወይም ሞት” – ካናሪ ደሴት ለመግባት ...
በርካታ ስደተኞች አደገኛ የሚባለውን የውቅያኖስ ጉዞ አድርገው ወደ አውሮፓ ይገባል። ይህ አስፈሪ መንገድ በምዕራብ አፍሪካ እና በስፔን ካናሪ ደሴቶች መካከል ያለ ነው። ብዙዎች እንደወጡ በቀሩበት በዚህ ምሥጢራዊ ...
Amharic News & Opinion
4 天
በወልዲያ ከተማ እሁድ ምሽት የተከሰተው ምንድን ነው?
በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ዋና ከተማ በሆነችው ወልዲያ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ለሰዓታት የዘለቀ “ከባድ” የተኩስ ልውውጥ መደረጉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።… ...
Amharic News & Opinion
4 天
በአዲስ አበባ ከተማ “የኮሪደር ልማት” ሥራ ላይ ...
መንግሥት የዜጎችን መብት እንዲያከብርና ማኅበረሰቡ«መሠረታዊ በሆነ መልኩ ከሚያናጋ በልማት ሽፋን የሚተገበር” ካሉት “ደባ” እንዲታቀብ ያሳሰቡት ፓርቲዎቹ የፈረሳው ሰለባ የሆነው ነዋሪ ድርጊቱን በሰላማዊ ...
Amharic News & Opinion
4 天
የስፖርት ዘገባ
በቺካጎ ማራቶን ኬንያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም ድል ሲቀዳጁ በሴቶች ፉክክር በኢትዮጵያ ተይዞ የነበረው የዓለም ክብረወሰን ተሰብሯል ።ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቤርሊን ማራቶን ከሁለት ሳምንት በፊት ...
Amharic News & Opinion
5 天
የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በአማራ ክልል ...
ኢሰመኮና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያሉት «የዘፈቀደና የጅምላ» ያሏቸው እስሮች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ክልል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች ...
Amharic News & Opinion
5 天
ከባሕር ዳር ቅርብ ርቀት የድሮን እና የሄሌኮፍተር ጥቃት ...
ዛሬ ጠዋት ከባሕር ዳር ቅርብ ርቀት የድሮን እና የሄሌኮፍተር ጥቃት ተፈጽሟል። ብልጽግና የሕዝብ ተቋማትን እያወደመ ይገኛል። ጠዋት 2:30 ጀምሮ ሰሜን ጎጃም ደቡብ አቸፈር እና ሰሜን ሜጫ ወረዳ ላይ በተፈጸሙ የአየር ...
Amharic News & Opinion
5 天
የትኛውን ሰንደቅ አላማ ነው የምታከብሩት?
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለምን ትጠሉታላችሁ እንጅ ታከብሩታላችሁ? ማሳደጃ፣ ማጥቂያ፣ ለይቶ መምቻችሁን እናከብረዋለን እያላችሁ ነው? መንገድ ላይ ቀምታችሁ የምትረግጡትን እንዴት ታከብሩታላችሁ? በርካታ አገራት ...
Amharic News & Opinion
5 天
የአማራ ክልል ቀውስ፡ መደምደሚያው የኃይል የበላይነት ...
በአማራ ክልል በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት አንድ ዓመት አልፎታል። ይህም ቀውስ በክልሉ ሕዝብ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንዳሳደረ እየተነገረ ነው። ሞቅ እና ...
Amharic News & Opinion
5 天
ኬንያዊቷ አትሌት በትዕግስት አሰፋ ተይዞ የነበረውን ...
አትሌቷ ይህንን ክብረ ወሰን ያሻሸለችው እሁድ፥ጥቅምት 3/ 2017 ዓ.ም በቺካጎ በተደረገ የማራቶን ውድድር ነው። ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈